I will donate my blood, I will plant a tree and I will clean my environment

Aari Zone
27-06-2024
ወንድም ታምራት ተስፋዬ በሩሲያ ሩዲን ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ ድግሪውን ለማጥናት መስከረም ወደ ሩሲያ ሞስኮ ይሄዳል።...
ወንድም ታምራት ተስፋዬ በሩሲያ ሩዲን ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ ድግሪውን ለማጥናት መስከረም ወደ ሩሲያ ሞስኮ ይሄዳል። ይኸንን መልካም አጋጣሚ ተጠቅመን "እንኳን ደስ አለህ፣ መልካም ትምህርት" በማለት የሽኝት ፕሮግራም ይደረጋል። ሽኚቱን ምክንያት በማድረግ በደም እጦት ለምሞቱ ደም በመለገስ፣ የአየር ንብረት ለውጥን ችግኝ በመትከልና የአከባቢ ብክለትን የአከባቢ ጽዳት በማድረግ ፕሮግራሙን በበጎ ትዝታ እናሳልፋለን።
Read more
Comments (13)